am_tn/1sa/04/01.md

921 B

አቤንኤዘር … አፌቅ

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ፡- ተመልከት)

እስራኤላውያን በፍልጥኤማውያን ተሸነፉ የተገደሉትም

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት፡- "ፍልስጥኤማውያን እስራኤላውያንን አሸነፉ ገደሏቸውም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

አራት ሺህ የሚያህሉ ሰዎችን

በዚህ ስፍራ አራት ሺህ የሚለው ቁጥር የሚጠጋጋ ቁጥር ነው፡፡ ከዚያ ቁጥር በጥቂት ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል፡፡ የሚያህሉ የሚለው ቁርጥ ያለ ቁጥር እንዳልሆነ አመላካች ነው፡፡ አት፡- "አራት ሺህ የሚያህሉ ሰዎች' (ቀጥሮች ተመልከት)