am_tn/1sa/03/07.md

483 B

ምንም መልእክት ከእግዚአብሔር ዘንድ ገና አልተገለጠለትም ነበር

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ምንም መልእከት መቼም አልገለጠለትም ነበር' ወይም "እግዚአብሔር ምንም መልእክት ፈጽሞ አልገለጠለትም ነበር፡፡' (አድጊራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመለከት)