am_tn/1sa/03/01.md

768 B

የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ ነበር

እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ለሕዝብ አይናገርም ነበር

የእግዚአብሔር መብራት

ይህ በመገናኛው ድንኳን ቅዱስ ስፍራ በሁሉም ቀን እና ባዶ እስኪሆን ድረስ ሌሊቱን ሁሉ የሚነደው ሰባት መቅረዝ ያለው መብራት ነው፡፡

የእግዚአብሔር መቅደስ

"መቅደሱ' በእርግጥ ድነኳን ነበር ነገር ግን ሕዝቡ ያመልክበት የነበረ ስፍራ ስለ ነበር፣ በዚህ ስፍራ መቅደስ ብሎ መተረጎም ይበልጥ የተመረጠ ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 1፡9 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡