am_tn/1sa/02/27.md

1.1 KiB

የእግዚአብሔር ሰው

ብዙ ጊዜ ይህ ሃረግ የእግዚአብሔር ነቢይ ማለት ነው፡፡ አት "ከእግዚአብሔር ቃላት የሚሰማና የሚናገር ሰው'

ቤት … ራሴን አልገለጥሁምን

ይህ አሳብ ገላጭ ጥያቄ እንደሚከተለው ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት "ቤት … ራሴን እንደገለጥሁ ልታውቅ ይገባሃል፡፡'

ለአባትህ ቤት

"ቤት' የሚለው ስም በቤቱ ውስጥ ላሉ ሰዎች ምትክ ስም ነው፡፡ አት ፡- "የአባትህ ቤተሰብ' (ምትክ ስም ተመልከት)

አባትህ

አሮን

ወደ መሠዊያዬ ይወጣ ዕጣንም ያጥን ዘንድ

ይህ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ማቅረብን ያመለክታል፡፡

ኤፉድንም በፊቴ ይለብስ ዘንድ

"ኤፉድ መልበስ' የሚሉት ቃላት ኤፉድ ለሚለብሱት ካህናት ሥራ ምትክ ስም ነው፡፡ አት፡- "ካህናት ያደርጉ ዘንድ ያዘዝኩትን ያደርግ ዘንድ፡፡' (ምትክ ስም ተመልከት)