am_tn/1sa/02/25.md

633 B

ስለ እርሱ የሚናገር ማን ነው?

ይህ አሳብ ገላጭ ጥያቄ በገላጭ አባባል ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት፡- "በእርግጥ ስለ እርሱ የሚናገር ማንም የለም፡፡'(አሳብ ገላጭ ጥያቄ ተመልከት)

ስለ እርሱ የሚናገር

"ምሕረት እንዲያደርገለት እግዚአብሔርን የሚለምንለት'

የአባታቸው ድምጽ

በዚህ ስፍራ የአባት ድምጽ አባታን ይወክላል፡፡ አት፡- "አባታቸው' ወይም "አባታቸው ያላቸውን' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)