am_tn/1sa/02/20.md

441 B

ለእግዚአብሔር ካቀረበችው ልመና የተነሣ

ሐና እግዚአብሔር ልጅ እንዲሰጣት ለመነችው፣ በመቅደስም እንዲያገልገል ልጁን ለመስጠት ቃል ገባች፡፡

በእግዚአብሔር ፊት

ይህም እግዚአብሔር እርሱን በሚያይበትና ሳሙኤል ስለ እግዚአብሔር ሊማር በሚችልበት ቦታ ማለት ነው፡፡