am_tn/1sa/02/12.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሰዎች እንስሳትን በመሥዋዕትነት ሲያቀርቡ በመጀመሪያ የእንስሳውን ስብ ማቃጠል፣ ሥጋውን መቀቀልና መብላት አለባቸው፡፡

እግዚአብሔርን አያውቁም ነበር

"እግዚአብሔርን አይሰሙም ነበር' ወይም "እግዚአብሔርን አይታዘዙም ነበር'

ልማድ

ልማድ ሰዎች በቋሚነት የሚያከናውኑት ተግባር ነው፡፡

ወደ ድስቱ … ወይም ምንቸቱ … ወይም አፍላሉ … ወይም ቶፋው

እነዚህ ምግብ የሚበስልባቸው ዕቃዎች ናቸው፡፡ ቋንቋህ ለእነዚህ ዕቃዎች የተለያዩ ቃላት ከሌለው በአጠቃላይ መልኩ ሊገለጹ ይችላላል፡፡አት፡- "በማናቸውም ሰዎች ሥጋ በሚያበስሉባቸው ውስጥ'

ድስት

ከሸክላ የተሠራ ማብሰያ

ምንቸት

የሸክላ ድስት

አፍላላ

ተለቅ ያለ ማብሰያ ድስት

ቶፋው

አነስተኛ ማብረጃ