am_tn/1sa/02/06.md

441 B

አያያዥ አሳብ

ሐና ለእግዚአብሔር መዘመሯን ቀጥላለች፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)

እግዚአብሔር ይገድላል፣ ያድናል … ያወርዳል፣ያወጣል … ድሀ ያደርጋል፣ ባለጠጋም ያደርጋል፣ ያዋርዳል፣ ከፍ ከፍ ያደርጋል

እግዚአብሔር ሁሉን ይቆጣጠራል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)