am_tn/1sa/01/21.md

732 B

ቤቱ

ቤት የሚለው ቃል በቤቱ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውል የነበር ስዕላዊ ስም ነው፡፡ አት፡- "ቤተሰቡ' (ምትክ ስም ተመልከት)

ጡት እስኪተው

ወተት መጠጣት ማቆምና ጠንካራ ምግብ ብቻ መመገብ መጀመር

በእግዚአብሔር ፊት ይታይ ዘንድ፣ በዚያም ለዘላለም ይሆን ዘንድ

ሳሙኤል ከዔሊ ጋር በቤተ መቅደስ እንዲኖርና እንዲያገለግል እንደምታደርግ ሐና ለእግዚአብሔር ቃል ገብታ ነበር (1ሳሙ 1፡11)፡፡

ልጅዋን አጠባች

"ለልጅዋ ወተት ሰጠች'