am_tn/1sa/01/12.md

277 B

ዔሊ ይመለከታት ነበር

ዔሊ ሊቀ ካህናት ነበር፣ በመሆኑም በእግዚአብሔር መገናኛ ድንኳን ነበረ በእርሷም ኃላፊነት ነበረበት፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ፡- ተመልከት)