am_tn/1ki/22/48.md

1021 B

መርከቦቹ ተሰብረው ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "መርከቦቹ ተሰብረው ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ/ተኛ

የኢዮሣፍት መሞት የተገለጸው እንደተኛ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 2፡10 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ሞተ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)

ከእነርሱ ጋር ተቀበረ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ሰዎች እርሱን ቀበሩት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)