am_tn/1ki/22/45.md

929 B

በይሁዳ ነገሥታት ስራዎች መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው የሚገኙ አይደለምን?

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፤ ደግሞም መልሱ አዎንታዊ እንደሆነ መገመት ይቻላል፡፡ ጥያቄው ቃለ ምልልሳዊ ሲሆን ያገለገለውም ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 14፡29 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "እነዚህ ታሪኮች የይሁዳ ነገሥታት የፈጸሟቸው ድርጊቶች በተጻፉባቸው መጽሐፍት ውስጥ ተጽፈዋል፡፡" ወይም "በይሁዳ ንጉሦች ተግባራት መጽሐፍት ውስጥ ልታነቧቸው ትችላላችሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ እና ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)