am_tn/1ki/22/43.md

1.1 KiB

በአባቱ፣ በአሳ መንገድ ሄደ

የአንድ ሰው ባሕሪይ የሚገለጸው ያ ሰው በመንገድ ላይ እየሄደ እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ "አባቱ አሳ፣ ያደረገውን ተመሳሳይ ነገር አደረገ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በያህዌ ዐይኖች ፊት ትክክል የሆነውን

እዚህ ስፍራ "ዐይኖች" የሚወክለው ማየትን ሲሆን የያህዌ ሃሳብ የተነገረው እርሱ ማየት እንደሚችል ተደርጎ ነው፡፡ "ያህዌ ትክክል ነው ብሎ የሚቀበለው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከፍ ያሉትን ስፍራዎች አላጠፋም ነበር

ይህ በዐድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እርሱ ከፍ ያሉትን ስፍራዎች አላጠፋቸውም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)