am_tn/1ki/22/37.md

712 B

ወደ ሰማርያ አመጡት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ወታደሮቹ በድኑን ወደ ሰማርያ አመጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ ቀበሩት

"ሰዎች ቀበሩት"

የያህዌ ቃል እንደተናገረው

እዚህ ስፍራ "የያህዌ ቃል" የሚወክለው ራሱን ያህዌን ነው፡፡ "ያህዌ እንደተናገረው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)