am_tn/1ki/22/35.md

1.1 KiB

ንጉሡ በሰረገላው ላይ ተደግፎ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "አንድ ሰው ንጉሡን በሰረገላው ላይ ደግፎት ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ጩኸቱ ቀጠለ

እዚህ ስፍራ "ጩኸት" የሚወክለው ይጮሁ የነበሩ ወታደሮችን ነው፡፡ "ወታደሮቹ መጮህ ጀመሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እያንዳንዱ ሰው ወደ ከተማው መመለስ ይኖርበታል፤ ደግሞም እያንዳንዱ ሰው ወደ አካባቢው መመለስ ይኖርበታል

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትረጉም አላቸው፣ የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)