am_tn/1ki/22/31.md

899 B

ሰላሳ ሁለት አዛዦች

"32 አዛዦች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ብርቱ ያልሆኑትንም ሆነ ብርቱዎቹን ወታደሮች አታጥቁ

"ብርቱ ያልሆኑ" እና "ብርቱ ወታደሮች" የሚለውን ሁለቱንም መጥቀሱ ንጉሡ መላውን ወታደር ማለቱ ነው፡፡ "የትኞቹንም ወታደሮች አታጥቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜሪዝም/ደካር እስከ ዳር/ከጽንፍ ጽንፍ የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህም ሆነ

እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ውስጥ አዲስ ደረጃ የሚያሳይ ድርጊት መጀመሩን ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን የሚገልጽበት መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡