am_tn/1ki/22/29.md

679 B

አክዓብ፣ የእስራኤል ንጉሥ፣ እንዲሁም ኢዮሣፍጥ፣ የይሁዳ ንጉሥ ወጡ

እዚህ ስፍራ ንጉሦቹ በሰራዊታቸው ታጅበው ራሳቸውን ይወክላሉ፡፡ "አክአብ፣ የእስራኤል ንጉሥ፣ እና ኢዮሣፍት፣ የይሁዳ ንጉሥ ሰራዊታቸውን መሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ራሱን ሰውሮ

ይህ ማለት የተለመደ ገጽታን ለውጦ ላለመታወቅ መሞከር ነው፡፡