am_tn/1ki/22/13.md

1.7 KiB

እነሆ ተመልከት

"አድምጥ" ወይም "ቀጥሎ ለምነግርህ ትኩረት ስጥ"

የነቢያቱ ቃል በአንድ አፍ ለንጉሡ መልካም ነገርን አወጀ

ነቢያቱ በሙሉ አንድ አይነት ነገር መናገራቸው የተገለጸው በአንድ ሰው አፍ እንደተናገሩ ተደርጎ ነው፡፡ "ሁሉም ነቢያት ተመሳሳይ የሆነ መልካም ነገሮችን ለንጉሡ አወጁ/ተናገሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የአንተም ቃል ከእነርሱ እንደ አንዱ ይሁን

እዚህ ስፍራ "እነርሱ" የሚለው የሚያመለክተው "የነቢያቱን ቃል ነው፡፡" "አንተም የምትናገረው እነርሱ ከተናገሩት ጋር የተስማማ ይሁን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

መሄድ/መውጠት ይኖርብናል

"እኛ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አክዓብን፣ ኢዮሳፍጥን፣ እና የእነርሱን ሰራዊት ሲሆን ሚክያስን አይጨምርም፡፡ (አካታች እና የማያካትት "እኛ" የሚለውን ይመልከቱ)

ለንጉሡ እጅ አሳልፎ ይሰጣታል

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል ሀይልን ያመለክታል፡፡ "ንጉሡ እንዲማርካት/እንዲይዛት ፈቅዷል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)