am_tn/1ki/22/10.md

1.6 KiB

ለራሱ የብረት ቀንዶች አሰርቶ

"ለራሱ የብረት ቀንዶች አሰራ"

እስኪጠፉ ድረስ እነዚህን አረማውያን ታባርራቸዋለህ/ታስወጣቸዋለህ

የነቢያቱ ድርጊቶች አክዓብ አረማውያንን የሚያሸንፍበትን መንገድ የሚገልጽ ትምዕርታዊ/ ምልክታዊ ድርጊቶች ናቸው፡፡ የአክዓብ ሰራዊት በሬ ሌላውን እንስሳ እንደሚያጠቃው በታላቅ ጥንካሬ አሸናፊ ይሆናል፡፡ (ትምዕርታው/ምልክታዊ ድርጊት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ እሰኪጠፉ/እስኪፈጁ ድረስ

የጠላትን ሰራዊት መደምሰስ የተገለጸው እነርሱን እንደመፍጀት ተደርጎ ነው፡፡ ይህ በዐድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፤ "አንተ እስክትፈጃቸው ድረስ" ወይም "አንተ እስክትደመስሳቸው ድረስ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)

እርሷን ለንጉሡ እጅ አሳላፎ ይሰጣታል

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል ሀይልን ያመለክታል፡፡ "ንጉሡ እንዲማርካት/እንዲይዛት ፈቅዷል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)