am_tn/1ki/22/07.md

359 B

ንጉሡ ይህንን አይበል

ኢዮሳፍጥ አክዓብን በሶስተኛ መደብ የሚጠቅሰው ለእርሱ ክብርን ለማሳየት ነው፡፡ "ያንን ማለት የለብህም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)