am_tn/1ki/22/05.md

546 B

አራት መቶ ወንዶች

"400 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ጌታ እርሷን ለንጉሡ እጆች አሳልፎ ይሰጥ እንደሆነ

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል ሀይልን ያመለክታል፡፡ "ጌታ ንጉሡ ሬማት ገለዓድን እንዲማርካት ይፈቅድ እንደሆነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)