am_tn/1ki/20/41.md

698 B

ከእጅህ ለቀኸዋል

እዚህ ስፍራ "እጅ" ለሀይል ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "መልቀቅ" ወይም "ህይወትን ማዳን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የአንተ ህይወት በእርሱ ህይወት ስፍራ ይሆናል፣ ደግሞም

የአንተ ህዝብ በእርሱ ህዝብ ቦታ ይሆናል "አንተ በእርሱ ምትክ ትሞታለህ፣ ደግሞም ህዝብህ በእርሱ ህዝብ ምትክ ይሞታል"