am_tn/1ki/20/33.md

756 B

አሁን ሰዎቹ

"አሁን" የሚለው ቃል "በዚህ ጊዜ" ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ቀጥሎ ለሚሆነው ጠቃሚ ነጥብ ትኩረትን ለመሳብ የዋለ ነው፡፡

ከአክዓብ ዘንድ ለሆነ ማናቸውም ምልክት

"ምልክት" ትርጉም ለሚሰጥ ድርጊት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ/ ነው፡፡ "ከአክዓብ ዘንድ ለሆነ፣ አክዓብ ምህረት ለመስጠት መፈለጉን ለሚያሳይ ማናቸውም ድርጊት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)