am_tn/1ki/20/31.md

1.1 KiB

እነሆ ተመልከት/አድምጥ

ይህ እነርሱ የሚናገሩነትን ያጎላል፡፡ "አድምጠን" ወይም "የምንነግርህን ትኩረት ሰጥተህ ስማ"

በወገባችን ዙሪያ ማቅ እናደርጋለን፣ በራሳችን ላይ ገመድ እንጠመጥማለን

ይህ መማረክ ምልክት ነው

እስከ አሁን በህይወት አለን?

አክአብ ይህን ጥያቄ ያነሳው መደነቁን ለመግለጽ ነው፡፡ "እርሱ እሰከ አሁን በህይወት በመኖሩ ተደንቄያለሁ!" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱ ወንድሜ ነው

እዚህ ስፍራ "ወንድሜ/የእኔ ወንድም" መልካም ወዳጅ ለሆነ ሰው ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው፡፡ "እርሱ ለእኔ ልክ እንደ ወንድም ነው" ወይም "እርሱ ልክ እንደ ቤተሰብ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)