am_tn/1ki/20/29.md

470 B

ሰባት ቀናት

"7 ቀናት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

100,000

"አንድ መቶ ሺህ" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

እግረኞች

"እግረኛ" በእግሩ የሚጓዝ ወታደር ነው፡፡

አፌቅ

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ሰባት ሺህ

"27,000" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)