am_tn/1ki/20/28.md

556 B

የእግዚአብሔር ሰው

ይህ የነቢይ ሌላው መጠሪያ ነው፡፡ "ነቢይ" እንደሚለው

ይህን ታላቅ ሰራዊት በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው የሚያመለክተው ሀይልን ነው፡፡ "በዚህ ታላቅ ሰራዊት ላይ ለአንተ ድል እሰጥሃለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)