am_tn/1ki/20/22.md

1.2 KiB

ራስህን አጠናክር

"ራስህን" የሚለው የሚወክለው በሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የንጉሡን ሰራዊት ነው፡፡ "ሀይልህን አጠናክር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

መረዳት እና ማቀድ

እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "መወሰን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)

በሚመጣው አመት

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "በቀጣዩ አመነት ፀደይ ወቅት" ወይም 2) "በሚመጣው አመት በዚህን ጊዜ፡፡"

እኛ በአንድነት እንዋጋ… እኛ ብርቱዎች ነን

"እኛ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አገልጋዮችን፣ ንጉሡን፣ እና ጠቅላላውን ሰራዊቱን በአንድ ላይ ነው፡፡ (ሁሉንም አካታች የሆነ "እኛ" የሚለውን ይመልከቱ)