am_tn/1ki/20/20.md

1.1 KiB

እስራኤል እነርሱን ተከተለ

"እስራኤል" ለመላው የእስራኤል አገር ወታደሮች ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "የእስራኤል ሰራዊት ወንዶች ሁሉ እነርሱን ተከተለ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

የእስራኤል ንጉሥ ወጥቶ ጥቃት አደረሰ

"ንጉሡ" እርሱን ለሚያገለግሉ ወታደሮች እና ለንጉሡ ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "የእስራኤል ንጉሥ እና የእርሱ ወታደሮች ወጥተው ጥቃት አደረሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)