am_tn/1ki/20/07.md

904 B

የአገሪቱን

"የአገሪቱ" የሚለው የሚወክለው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ሁሉ ነው፡፡ "የእስራኤል ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ልብ ብላችሁ ተመለከቱ

"ልብ በሉ" የሚለው በጥንቃቄ ምልከታ ለማድረግ ፈሊጥ ነው፡፡ "የቅርብ ትኩረት ስጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈለጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ ቀድሞ ያለውን አልተቃወምኩትም

ይህ በአዎንታ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ለጠየቀው ስምምነቴን ገልጫለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ አሉታ የሚለውን ይመልከቱ)