am_tn/1ki/20/04.md

884 B

አንተ እንዳልከው ይሁን

ይህ ስምምነትን የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ "ከአንተ ጋር እስማማለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ነገ በዚህን ጊዜ

"ነገ ልክ በዛሬው ሰዓት"

እነርሱን በዐይናቸው ፊት ደስ እንዳሰኛቸው

እዚህ ስፍራ "ዐይኖች" የሚለው የሚወክለው ትኩረት ሰትተው አንዳች ነገር የሚመለከቱ እና ያንን የሚገልጹ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ "እነርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር በሙሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)