am_tn/1ki/19/17.md

1.8 KiB

እንዲህ ይሆናል

ይህ ሀረግ የዋለው ኤልያስ ያህዌ ያደርግ ዘንድ ያዘዘውን ሲያደርግ የሚሆነውን ነገር ለማስተዋወቅ ነው፡፡ "የሚሆነው

ከአዛሄል ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ

"ሰይፍ" በጦርነት ለሚገደሉ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ "አዛኤል በሰይፍ ያልገደላቸውን ሁሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ ለራሴ አስቀራለሁ

እዚህ ስፍራ "እኔ" እና "እኔ ራሴ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ያህዌን ነው፡፡ "ከሞት አድናለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባት ሺህ ሰዎች

"7,000 ሰዎች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ለበዓል ጉልበቶቻቸው ያልተነበረከኩ፣ እና አፋቸው እርሱን ያልሳመ

"ወደ ታች ማጎንበስ/መንበርከክ" እና "መሳም" ሰዎች ጣኦቶችን ለማምለክ ለሚያደርጓቸው ድርጊቶች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ ድርጊቶቹ የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "ለበዓል ያልሰገዱ እና በዓልን ያልሳሙ" ወይም "በዓልን ያላመለኩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)