am_tn/1ki/19/13.md

673 B

በመጎናጸፊያው ፊቱን ጠረገ

"ፊቱን በመጎናጸፊያው ሸፈነ፡፡" መጎናጸፊያ ትልቅ ካባ፣ መላ ሰውነትን የሚሸፍን ጨርቅ ነው፡፡

ከዚያም ወደ እርሱ ድምጽ መጣ

"ከዚያም ድምጽ ሰማ"

እዚህ ምን እየሰራህ ነው… ደግሞም እነርሱ ህይወቴን ከእኔ ለመውሰድ እየሞከሩ ነው

ይህ ክፍል በ1 ነገሥት 19፡9-10 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

እኔ ብቻ፣ ብቻዬን ቀረሁ

"እኔ" የሚለው ቃል የተደጋገመው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡