እዚህ ስፍራ "ከእኔ በፊት" የሚለው ከአንድ ሰው ፊት ለመቆም ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "እኔ ባለሁበት በተራራው ላይ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)