am_tn/1ki/19/07.md

320 B

ለአንተ እጅግ ብዙ ይሆናል

"ለአንተ እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡"

በዚያ ምግብ ሃይል አርባ ቀን እና አርባ ምሽት ተጓዘ

"ያ ምግብ 40 ቀን እና 40 ምሽት ለመጓዝ ሀይል ሰጠው" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)