am_tn/1ki/19/04.md

1.2 KiB

እርሱ ራሱ የአንድ ቀን ጉዞ ተጓዘ

"ራሱ" የሚለው ቃል የዋለው እርሱ ብቻውን እንደሆነ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "ለብቻው ብዙ ቀናት ተጓዘ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

የመጥረጊያ ዛፍ

"የመጥረጊያ ዛፍ" በበረሃ የሚበቅል ተክል ነው፡፡ (የማይታወቀውን መተረጎም የሚለውን ይመልከቱ)

መሞት ተመኘ/ ይሞት ዘንድ ራሱ ጥያቄ አቀረበ

"ይሞት ዘንድ ጸለየ"

ያህዌ ሆይ፣ አሁንስ ይህ ይበቃኛል

"ያህዌ ሆይ፣ እነዚህ ችግሮች እጅግ በዙብኝ"

በከሰል/ፍም ላይ የተጋገረ ዳቦ

ይህ በዐድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "በጋለ ድንጋይ/ፍም ላይ አንድ ሰው የጋገረው ዳቦ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የገንቦ ውሃ

"በመያዣ/ማጠራቀሚያ ውስጥ የሚገኝ ውሃ"