am_tn/1ki/19/01.md

562 B

አማልዕክት እንዲህ ያድርጉብኝ፣ እንዲህም ይጨምሩብኝ

ይህ እንደ ጥብቅ መሃላ የሚያገለግል ንጽጽር ነው፡፡ "አማልዕክት አኔን ይግደሉኝ ከዚያም የከፋ ክፉ ነገሮችን ያድርሱብኝ"

የአንተን ህይወት ከሞቱት ነቢያት እንደ አንዱ ህይወት ካላደረግሁ

"አንተ እነዚያን ነቢያት እንደ ገደልክ እኔም አንተን ካልገደልኩ"

እርሱ ተነሳ

"እርሱ ተነስቶ ቆመ"