am_tn/1ki/18/43.md

338 B

ሰባት ጊዜ

"ሰባት" የሚለው ቃል በቁጥር "7" ሊጻፍ ይችላል፡፡ "7 ጊዜያት" እንደሚለው፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የሰውን እጅ የሚያክል ያህል ትንሽ

ከርቀት፣ የሰው እጅ የሚያህል ደመና ላይታይ ይችላል፡፡