am_tn/1ki/18/33.md

616 B

እንጨቱን ለማንደድ ረበረበ

በዚህ ዐረፍተ ነገር "በመሰዊያው ላይ" የሚለው እንጨቱን ያስቀመጠበትን ስፍራ ያሳያል፡፡ "እንጨቱን ለማንደድ በመሰዊያው ላይ ረበረበው/አደረገው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)

አራት ገንቦ

"4 ገንቦ" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ቦይ

ይህ በ 1 ነገሥት 18፡30 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመለከቱ፡፡