am_tn/1ki/18/25.md

1.4 KiB

ይህ አዘጋጁ

"መስዋዕት ለማቅረብ ዝግጁ አድርጉ"

እናንተ ብዙ ሰዎች ናችሁ

እዚህ ስፍራ "እናንተ" የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ነው፡፡ (አንተ/አንቺ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)

ወይፈኑን ወሰዱ

"የበዓል ነቢያት ወይፈኑን ወሰዱ"

ለእነርሱ የተሰጣቸውን ወይፈን

ይህ በዐድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ለእነርሱ የተሰጣቸውን ወይፈን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ነገር ግን ድምጽ አልነበረም፣ አሊያም መልስ የሚሰጥ ማንም አልነበረም

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው፣ የሃሰተኛ ነቢያቱን ጸሎት የሚመልስ ማንም አልነበረም፡፡ "ድምጽ" የሚለው ቃል የሚናገርን ክፍል ይወክላል፡፡ "ነገር ግን በዓል አንዳች አልመለሰም ወይም አንዳች አላደረገም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)