am_tn/1ki/18/22.md

1.0 KiB

እኔ ብቻ፣ ብቻዬን ቀረሁ

"እኔ" የሚለው ቃል የተደጋገመው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡

450 ወንዶች

"አራት መቶ ሀምሳ ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የአምላካችሁን ስም ጥሩ…የያህዌን ስም እጠራለሁ

"ስም" ለአንድ ሰው እውቅና እና ክብር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ሲሆን፣ እርሱን "መጥራት" ወደ እርሱ ማመልከትን ይገልጻል፡፡ "ወደ አምላካችሁ ተጣሩ… ወደ ያህዌ እጣራለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ሁሉም ህዝብ እንዲህ ሲል መለሰ፣ "ይህ መልካም ነው፡፡"

"ህዝቡ ሁሉ እንዲህ አሉ፣ ‘ይህ መደረግ ያለበት መልካም ነገር ነው፡፡'"