am_tn/1ki/18/16.md

675 B

ኤልያስ ያለውን ለእርሱ ነገረው

"አብድዩ ለአክዓብ ኤልያስ እንዲነግረው የነገረውን መልዕክት አደረሰ/ተናገረ"

አንተ ነህን? በእስራኤል ላይ ችግር የምታደርሰወቅ አንተ ነህ!

አክዓብ ይህን ጥያቄ ያነሳው ስለ ኤልያስ ማንነት ትኩረት ሰጥቶ እርግጠኛ ለመሆን ነው፡፡ "ስለዚህም አንተ በዚህ አለህ፡፡ አንተ በእስራኤል ላይ ችግር የምታደርስ ነህ!" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)