am_tn/1ki/18/14.md

829 B

ሄደህ ኤልያስ እዚህ እንደሚገኝ

እነዚህ ቃላት በ1 ነገሥት 18፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመለከቱ፡፡

ጌታዬ

እዚህ ስፍራ "ጌታ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አክአብን ነው፡፡

በህያው ያህዌ ህይወት እምላለሁ

እርሱ የሚናገረው እውነት መሆኑን የሚያጎላ መሃላ ነው፡፡

በፊቱ የቆምኩት እርሱ

"በፊቱ መቆም" አንድ ሰው ባለበት ስፍራ ለመቆም እና እርሱን ለማገልገል ዝግጁ መሆንን የሚገልጽ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "እኔ የማገለግለው እርሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)