am_tn/1ki/18/05.md

1.1 KiB

ፈረሶችን እና በቅሎዎችን በህይወት ጠበቀ…ሁሉንም እንስሳት አዳነ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ትኩረት ለመስጠት ተጣምረዋል፡፡ "ፈረሶችን እና በቅሎዎችን ከሞት አዳናቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

አክአብ በራሱ በአንድ መንገድ ሄደ ደግሞም አብድዩ በሌላ መንገድ ሄደ

"በራሱ" የሚለው የሚለው ሀረግ አክአብ እና አብድዩ በተለያየ አቅጣጫ መሄዳቸውን ያጎላል፣ ይህ ማለት ከአክአብ ጋር ማንም አልነበረም ማለት አይደለም፡፡ "አክአብ ቡድኑን በአንድ አቅጣጫ ሲመራ አብድዩም ቡድኑን በሌላ አቅጣጫ መርቷል፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)