am_tn/1ki/17/17.md

951 B

የቤቱ ባለቤት፣ የሴትየዋ ወንድ ልጅ

"የቤቱ ባለቤት የሆነችው ሴት ወንድ ልጅ"

በውስጡ የቀረ የህይወት እስትንፋስ አልነበረም

ይህ የልጁ መሞት ሻል ባለ ቋንቋ የተገለጸበት መንገድ ነው፡፡ "መተንፈስ አቁሞ ነበር" ወይም "ሞቶ ነበር" (ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር ሰው

"የእግዚአብሔር ሰው" የሚለው ሀረግ የነቢይ ሌላው መጠሪያ ነው፡፡

የቱ ኃጢአቴ

ይህ ማለት በአጠቃላይ የተሰራን ኃጢአት እንደጂ አንድ የተለየ ኃጢአትን አያመለክትም፡፡ "የትኖቹ ኃጢአቶቼ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ክፍለ ስማዊ ሀረጎች የሚለውን ይመልከቱ)