am_tn/1ki/17/11.md

1.4 KiB

በህያው አምላክህ ስም

ይህ ሀረግ እርሷ የምትናገረው እውነት መሆኑን የሚያጎላ መሃላ ነው

አንድ እፍኝ ምግብ/አንዴ የሚበላ

"ትንሽ ምግብ"

ምግብ

"ዱቄት፡፡" ይህ ዳቦ ለመጋገር/ለማዘጋጀት የሚያገለግል ነው፡፡

እነሆ፣ እኔ

"እኔ፣ ምን እንደማደርግ ልንገርሽ"

ሁለት እንጨት

ይህ ሁለት እንጨቶች ወይም ጥቂት ጭራሮዎችን ሊያመለክት ይችላል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ያለቺንን በልተን፣ ከዚያ እንሞታለን

ከዚያ ወዲያ ምንም የሚበሉት ምግብ ስለሌለ እንደሚሞቱ ተጠቁሟል፡፡ "ያቺን በልተን፣ ከዚያ በኋላ በረሃብ እንሞታለን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚያ በኋላ ለአንቺ እና ለልጅሽ አዘጋጂ

በውስጠ ታዋቂነት ተጨማሪ ዳቦ ለማዘጋጀት ዱቄት እና ዘይት እንደሚኖር ተነግሯል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)