am_tn/1ki/17/08.md

851 B

የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ

የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም እግዚአብሔር ይናገራል ማለት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ያህዌ የእርሱን መልዕክት ተናገረ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ እርሱ መጣ

እዚህ ስፍራ "እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኤልያስን ነው፡፡

ሰራፕታ

ይህ ከተማ ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እነሆ፣ እኔ

"ትኩረት ስጡ፣ ምክንያቱም እኔ፡ ቀጥሎ የምናገረው እውነተኛ እና ጠቃሚም ነገር ነው"