am_tn/1ki/17/05.md

700 B

የያህዌ ቃል እንደሚያዘው

እዚህ ስፍራ "ቃሉ" የሚለው የሚወክለው ያህዌን ራሱን ነው፡፡ "ያህዌ እንዳዘዘው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የኮራት ጅረት

ይህ በጣም ትንሽ የሆነ ወንዝ ስም ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 17፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በምድሪቱ

"በዚያ አካባቢ" ወይም "በዚያች አገር"