am_tn/1ki/17/02.md

999 B

የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ

የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም እግዚአብሔር ይናገራል ማለት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ያህዌ የእርሱን መልዕክት ተናገረ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ኮራት

ይህ በጣም ትንሽ የሆነ ወራጅ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህ ይሆናል

ይህ ሀረግ የዋለው ያህዌ በድርቅ ወቅት እንዴት ለኤልያስ እንክብካቤ እንደሚያደርግለት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ "በዚያ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ቁራዎች

ትልቅ፣ ጥቁር ወፎች (የማይታወቁትን ነገሮች መተረጎም የሚለውን ይመልከቱ)