am_tn/1ki/17/01.md

913 B

ቴስብያዊ

ይህ ከቴስብያ የሆኑ ሰዎች የወል ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ቴስብ

ይህ በገለዓድ ግዛት የምተገኝ ከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የእስራኤል አምላክ ህያው እግዚአብሔርን

ይህ ሀረግ እርሱ የሚናገረው እውነት መሆኑን ትኩረት የሚሰጥ መሀላ ነው፡፡

በፊቱ የቆምኩት

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን "ማገልገል" የሚል ትርጉም አለው፡፡ "እኔ የማገለግለው እርሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ጤዛ

በምሽት ጊዜ በተክሎች ላይ የሚፈጠር የውሃ ጠብታዎች