am_tn/1ki/15/16.md

961 B

በዘመናቸው ሁሉ

ይህ የሚያመለክተው እንደ ነገሥታት ሲገዙ የኖሩበትን ዘመን ነው፡፡ "በይሁዳ እና በእየሩሳሌም ሲገዙ በኖሩባቸው ዘመናት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በይሁዳ ላይ በቁጣ ተነሳ

"ይሁዳን ወጋ"

ራማን ሰራት

የባኦስ ሰራዊት በመጀመሪያ ራማን እንደወረራት ተጠቁሟል፡፡ የዚህ ሀሳብ ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ "ራማን ወረራት ደግሞም ምሽግ አድርጎ ሰራት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)